ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኔም አፉንና ጆሮውን፥ ከንፈሩንም ከፈትሁ፤ በትውልድ ቋንቋው በዕብራይስጥ ቋንቋም ከእርሱ ጋር እናገር ጀመርሁ፤ የአባቶቹንም መጽሐፍ ወሰደ፤ እነዚያም በዕብራይስጥ ቋንቋ የተጻፉ ነበሩ። ደግሞም ጻፋቸው፤ ከዚያም ቀን ጀምሮ ይማራቸው ጀመር። የጸነነውንም ሁሉ እኔ እነግረው ነበር፤ ዝናብም በሚዘንብባቸው በስድስቱ ወሮች ተማራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |