ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግዚአብሔር አምላክም እንዲህ አለኝ፥ “ከውድቀት ቀን ጀምሮ ከሰው ልጅ ሁሉ ቋንቋ ተለይቶአልና የተገለጠች ቋንቋን ይሰማና ይናገር ዘንድ አፉንና ጆሮውን ክፈት።” ምዕራፉን ተመልከት |