ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የምድር አሕዛብም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ፤ የሚመርቁህን እመርቃቸዋለሁ፤ የሚረግሙህንም እረግማቸዋለሁ። ለአንተና ለልጆችህ፥ ለልጅ ልጆችህም፥ ለዘርህም ሁሉ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ ከአንተም በኋላ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ልጅ ልጅ ዘመን ድረስ አምላክህ እኔ ነኝና አትፍራ።” ምዕራፉን ተመልከት |