ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እርሱም ይህን ተናግሮና ጸልዮ በጨረሰ ጊዜ፥ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቃል በእኔ እጅ እንዲህ ሲል ወደ እርሱ ተላከ፥ “አንተ ከሀገርህ፥ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤት ወጥተህ እኔ ወደማሳይህ ሀገር ሂድ፤ እጅግም ብዙ ወገን አደርግሃለሁ፤ እባርክህማለሁ፤ ስምህንም ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፤ በምድሩም ሁሉ የተባረክህ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |