ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አብራም በሕይወት በኖረበት በስድሳኛው ዓመት፥ ይኸውም በአራተኛው ሱባኤ በአራተኛው ዓመት፥ አብራም ሌሊት ተነሥቶ የጣዖታቱን ቤት አቃጠለ። በቤት ያለውንም ዕቃ ሁሉ አቃጠለ። ያወቀ ሰው ግን አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |