ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅም በየመድኀኒቱ ዓይነት ሁሉ እንዳስተማርነው በመጽሐፍ ሁሉን ጻፈ። ክፉዎች አጋንንትም የኖኅን ልጆች እንዳይከታተሉ ተጋዙ። ምዕራፉን ተመልከት |