ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እኛም እንደ ቃሉ አደረግን፤ ፈጽመው የከፉ አጋንንትን በፍርድ ቦታ አስረን አጋዝን። ዐሥረኛውን ነገድ ግን በሰይጣን ፊት በምድር ይገዙ ዘንድ አስቀረን። በምድር እንጨቶችም ያድን ዘንድ የደዌያቸውን መድኀኒት ከማሳታቸው ጋር ለኖኅ ነገርነው። ምዕራፉን ተመልከት |