ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “በፊቱ ዐሥረኛው ነገድ ይቅሩ፤ ዘጠኙን ነገድ ግን ወደ ፍርድ ቦታ ያውርዱአቸው” አለ። እርሱም በቀና ሥራ ጸንተው የሚኖሩ እንዳይደሉ፥ በእውነትም የሚጣሉ እንዳይደሉ ያውቃልና የሚድኑበትን ሁሉ ለኖኅ እናስተምረው ዘንድ ከእኛ አንዱን አዘዘው። ምዕራፉን ተመልከት |