ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አምላካችንም ሁሉን አስረን እናግዝ ዘንድ አዘዘን። የአጋንንትም አለቃ መስቴማ መጥቶ፥ “አቤቱ ፈጣሪዬ፥ ከእነርሱ በፊቴ ጥቂት አስቀርልኝ፤ ቃሌንም ይስሙ፤ እኔ የማዝዛቸውንም ሁሉ ያድርጉ፤ ከእነርሱ ካልቀሩልኝ በሰው ልጆች ላይ የፈቃዴን ሥልጣን ማድረግ አልችልምና። የሰው ልጆች ክፋታቸው ብዙ ስለ ሆነ ከፍርዴ አስቀድሞ እነርሱ ለማጥፋትና ለማሳት ናቸውና።” ምዕራፉን ተመልከት |