ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 አባቱም፥ “ልጄ ሆይ፤ እኔም አውቃለሁ፤ ነገር ግን በፊታቸው እንዳገለግል ላደረጉኝ ለሕዝቡ ምን አደርጋለሁ? እውነት ነገርንም ብነግራቸው፥ ያመልኩአቸውና ያመሰግኑአቸው ዘንድ ልቡናቸው እነርሱን ተከትላለችና ይገድሉኛል፤ ልጄ ሆይ፥ እንዳይገድሉህ ዝም በል” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |