ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እስትንፋስ የሌላቸው ጣዖታቱን እናንተ ለምን ታመልካላችሁ? እነርሱ የሰው ሥራ ናቸውና፥ እናንተ በጫንቃችሁ ትሸከሙአቸዋላችሁና፥ ለሚሠሩአቸው ሰዎች ታላቅ ተዋርዶ ናቸው እንጂ ከእነርሱ ረድኤት አይገኝምና፥ ለሚያመልኩአቸውም ሰዎች የልቡና ስሕተት ናቸውና አታምልኩአቸው።” ምዕራፉን ተመልከት |