ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ሰማይን የፈጠረ፥ በምድርም ላይ ዝናብንና ጠልን የሚያወርደውን፥ በምድር ላይ ሁሉን የሚያደርገውን፥ ሁሉንም በቃሉ የፈጠረውን፥ ሕይወትም ሁሉ ከእርሱ የሚገኘውን የሰማይን አምላክ አምልኩ። ምዕራፉን ተመልከት |