ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በስድስተኛው ሱባዔ በሰባተኛው ዓመት አብራም አባቱ ታራን፥ “አባ አባቴ፥” ብሎ ጠራው። እርሱም፥ “ልጄ ሆይ፥ እነሆኝ፥” አለው። እርሱም፥ “ምንም እስትንፋስ የላቸውምና አንተ ከምታመልካቸውና በፊታቸው ከምትሰግድላቸው ከእነዚህ ከጣዖታቱ ለእኛ ምን ረድኤትና ደስታ አለን? ድዳዎች ናቸውና፥ ልቡናንም የሚያስቱ ናቸውና አታምልኩአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |