ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 በምድርም ላይ የበሬ ዕቃ ሠሩ፤ በላዩም ዘርን ያኖር ዘንድ በድግሩ አንጻር እርፍን ሠራ፤ ዘሩም በእርፉ ጫፍ ወርዶ በምድር ይሸፈን ነበር። ከዚህም በኋላ ከአሞራዎቹ ፊት የተነሣ አልፈሩም ነበር፤ በእርፉም ድግር ሁሉ ላይ እንዲህ አደረጉ፤ በምድርም ላይ የእርፉን ድግር አኖሩ። ምዕራፉን ተመልከት |