ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አንተም እኔን ባርከኝ። የብዙ ብዙ እንሆን ዘንድ፥ ምድርንም እንሞላት ዘንድ፥ ልጆችን ባርካቸው። አንተም በሕይወት ያሉ የእነዚህ ረቂቃን አጋንንት አባቶቻቸው ትጉሃን ያደረጉትን ታውቃለህ። ይዘህ በፍርድ ቦታ አግዛቸው፤ እነርሱ ክፉዎች ናቸውና፥ ለማጥፋትም ተፈጥረዋልና አምላኬ ሆይ፥ የእኔን የባሪያህን ልጆች አያጥፉ፤ በሕይወት በሚኖሩ ሰዎች ነፍስም አይሠልጥኑ፥ አንተ ብቻ ፍርዳቸውን ታውቃለህና ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ በጻድቃን ልጆች ላይ አይሠልጥኑ።” ምዕራፉን ተመልከት |