ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 የሚዘሩም ሰዎች ሁሉ በዚህ ዓመት ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። የዘሩ ወራትም እስኪፈጸም ድረስ ከእነርሱ ጋር ይሄድ ነበር። ምድራቸውንም ዘሩ፤ በዚያም ዓመት የሚበቃ እህልን አገቡ፤ በልተውም ጠገቡ። ምዕራፉን ተመልከት |