ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዚያችም ቀን ብዙዎች ቁራዎችን ለመከላከል ሰው አስቀመጡ። አብራምም ባለበት በዚያ እርሻ ሁሉ ከቁራዎች ሁሉ አንድም ቁራ አላረፈም። ምዕራፉን ተመልከት |