ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከሰዎች ልጆች ስሕተትም ያድነው ዘንድ፥ ዕጣውም ርኵሰትንና ፌዝን በመከተል ወደ ስሕተት እንዳይሆን ሁሉን ወደ ፈጠረ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |