ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አባቱም መጽሐፍን አስተማረው፤ የሁለት ሱባዔ ዓመት ልጅም ነበረ። ከእርሱም ጋር ለጣዖት እንዳይሰግድ አባቱን ከመከተል ተለየ። ምዕራፉን ተመልከት |