ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አለቃው መስቴማም ምድርን ለማጥፋት፥ በምድር ላይ የተዘራውን ዘር ይበሉ ዘንድ ወፎችንና ቁራዎችን ሰደደ። ቁራዎችም ሳያርሱ የሰው ልጆች አዝመራን ይቀሙ ዘንድ ከምድር ላይ ዘሩን ይለቅሙ ጀመር። ስለዚህም አሞራዎችና ወፎች ያስቸግሩአቸው ነበርና፥ ዘራቸውንም ይበሉባቸው ነበርና ስሙን ታራ አለው። ምዕራፉን ተመልከት |