Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 10:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በሠ​ላሳ ሰባ​ተ​ኛው ኢዮ​ቤ​ልዩ በስ​ድ​ስ​ተ​ኛው ሱባዔ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ዓመት ሚስ​ትን አገባ፤ ስም​ዋም ኢዮ​ስካ ይባ​ላል። ይህ​ችም የከ​ለ​ዳ​ው​ያን ወገን የኔ​ስ​ቴግ ልጅ ናት። በዚህ ሱባዔ በሰ​ባ​ተ​ኛው ዓመት ታራ የሚ​ባል ወንድ ልጅን ወለ​ደ​ች​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 10:28
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች