ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እርሱም አደገ፤ በከላውዴዎን ዕጣ በዑርም ኖረ። አባቱም በሰማይ ምልክት ለማምዋረትና ለመጠንቆል የከዋክብትን ምርምር አስተማረው። ምዕራፉን ተመልከት |