ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አለቃው መስቴማም ይህን ሁሉ ለመሥራት ይበረታ ነበር፤ ኀጢአትንና በደልን ሁሉ፥ ፈጽሞም ለማጥፋትና ክህደትን ሁሉ ለማሠራት፥ በምድርም ደምን ለማፍሰስ ከእጁ በታች ያሉ የአጋንንትን እጅ ይልክ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |