ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በሠላሳ አምስተኛውም ኢዮቤልዩ በሦስተኛው ሱባዔ በመጀመሪያው ዓመት ራግው ስምዋ ዑራ የምትባል ሚስትን አገባ፤ ይህችውም የኬሴድ ልጅ የዑር ልጅ ናት። ወንድ ልጅንም ወለደችለት፤ ስሙንም ሴሩግ ብሎ ጠራው። ምዕራፉን ተመልከት |