ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ማዳይም ባሕር ያለባትን ሀገር አየ፤ ነገር ግን በፊቱ ደስ አላሰኘችውም፤ የሚስቱ ወንድሞች ከሆኑ ከኤላምና ከአሱር፥ ከአርፋክስድም ለምኖ እስከዚህች ቀን ድረስ የሚስቱ ወንድሞች አቅራቢያ በሚሆን በሜቄዶን ሀገር ኖረ። የእርሱን ቦታና የልጆቹን ቦታ ሜቄዶንንም በአባታቸው በማዳይ ስም ጠራው። ምዕራፉን ተመልከት |