ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አባቱ ካምና ወንድሞቹ ኩሳ፥ ሚጽራይምም፥ “የአንተ ዕጣ ባልሆነች ሀገር ኖረሃልና፥ በዕጣም አልወጣችልንምና እንዲህ አታድርግ አሉት። እንደዚህ ብታደርግ አንተና ልጆችህ በዚህ ምድር ትጠፋላችሁ፤ በክርክርም ኖራችኋልና በክርክር የተረገማችሁ ትሆናላችሁ፤ ልጆችህም በጠብ ይጠፋሉ፤ አንተም ለዘለዓለም ትጠፋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |