ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ካምና ልጆቹም ለእርሱ ወደ ተያዘች በደቡብ ሀገር በዕጣ ወዳገኛት ሀገር ሄዱ። ከነዓንም እስከ ግብፅ ውኃ መፍሰሻ ድረስ ያለችውን የሊባኖስን ሀገር እጅግ ያማረች እንደ ሆነች አየ። ወደ ርስቱም ሀገር ወደ ባሕሩ መግቢያ አልሄደም፤ እርሱም ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ በሊባኖስና በባህሩ ዙሪያ ምድር ኖረ። ምዕራፉን ተመልከት |