ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔርም ታላቅ ነፋስን አምጥቶ ግንባቸውን በምድር ላይ ገለበጠ፤ እነሆ፥ እርሱም በሰናዖር ሀገር በአሦርና በባቢሎን መካከል ነው። ስምዋንም ድቀት አላት። በሠላሳ አራተኛውም ኢዮቤልዩ በአራተኛው ሱባዔ በአንደኛው ዓመት መጀመሪያ ከሰናዖር ሀገር ተበተኑ። ምዕራፉን ተመልከት |