ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለዚህም አምላክ በዚያ የሰው ልጆችን ቋንቋ ሁሉ ደባልቆአልና የሰናዖር ሀገር ሁሉ ባቢል ተባለች፤ ከዚያም በየከተማቸውና በየቋንቋቸው፥ በየወገናቸውም ተበተኑ። ምዕራፉን ተመልከት |