ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔርም ወረደ፤ እኛም የሰው ልጆች የሠሩትን ከተማውንና ግንቡን እናይ ዘንድ ከእርሱ ጋር ወረድን፤ ቋንቋቸውንም ደባለቀ፤ አንዱም የአንዱን ነገር አልሰማም። ከዚያም በኋላ ከተማውንና ግንቡን መሥራት ተዉ። ምዕራፉን ተመልከት |