ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አምላካችን እግዚአብሔርም እኛን እንዲህ አለን፥ “እነሆ፥ አንድ ቋንቋ የሆነ ሕዝብ ግንብ ይሠራ ጀመር፤ አሁንም ከእነርሱ ፈጽመን እንዳናጠፋ ኑ እንውረድ፤ የአንዱንም ቋንቋ አንዱ እንዳይሰማ፥ ቋንቋቸውን እንደባልቀው፤ በየከተማውና በየአሕዛቡ ይበተኑ፤ ከዚህ በኋላም እስከ ፍርድ ቀን ድረስ አንዲት ምክር በላያቸው አትኑር።” ምዕራፉን ተመልከት |