ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በአርባ ሦስት ዓመትም ሠሩት። እየሠሩም ነበሩ። ወርዱም ሁለት መቶ ሦስት ጡብ ነበር፤ የጡቡም ከፍታ የርዝመቱ አንድ ሦስተኛ ነበር። ቁመቱ አምስት ሺህ አራት መቶ ሠላሳ ሦስት ክንድ ከሁለት ስንዝር ወደ ላይ ወጣ። አቆልቋዩም ዐሥራ ሦስት ምዕራፍ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |