ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በአራተኛውም ሱባዔ ጡቡን ሠርተው በእሳት ተኰሱ። ጡቡም እንደ ድንጋይ ሆነላቸው፤ የሚመርጉበት ጭቃውም ከባሕርና በሰናዖር ሀገር ከውኃዎች ምንጭ የሚወጣ የባሕርን አረፋ ሆነላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |