ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህች መጽሐፍ በእነርሱ ላይ ሥርዐት ትሁንባቸው። እኔ የማዝዛቸውን ትእዛዜን ሁሉ ይዘነጋሉና፥ አሕዛብንም ተከትለው ወደ ኀጢአታቸው ይሄዳሉና፥ ለጣዖቶቻቸውም ይገዛሉና፤ በእነርሱም መከራንና ጭንቅን፥ ጦርንም ለማምጣት መሰናክል ይሆንባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |