ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይህ ሁሉ ነገር በእነርሱ ላይ በመጣባቸው ጊዜ እንዲህ ይናገራል። በፈረድሁባቸው ሁሉ፥ በሥራቸውም ሁሉ ከእነርሱ ይልቅ እኔ እውነተኛ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ ከእነርሱም ጋር ያለሁ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |