ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንዲህም አለው፥ “በዚህ ተራራ ላይ እኔ በምነግርህ ነገር ሁሉ ልብህን አኑር። በአንተና በእኔ መካከል በደብረ ሲና ዛሬ ለልጆቻቸው የሚደረገውን፥ እኔ የምሠራውን ሥርዐት ለማስፈረስ ስለ ሠሩት ኀጢአት ሁሉ እንደ ተለየሁአቸው ልጆቻቸው ይሰሙ ዘንድ በመጽሐፍ ጻፈው።” ምዕራፉን ተመልከት |