ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሙሴም በተራራው ላይ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ተቀመጠ። እግዚአብሔርም ያለፈውንና የሚመጣውን፥ ሕጉ የሚጠበቅበትንና አምልኮቱ የሚነገርበትን፥ የዘመኑን ሁሉ አከፋፈል ነገር አመለከተው። ምዕራፉን ተመልከት |