ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እኔ የእስራኤል አምላክ እንደ ሆንሁ፥ ለያዕቆብ ልጆች ሁሉ አባት እንደ ሆንሁ፤ በደብረ ጽዮንም ለዘለዓለም ንጉሥ እንደ ሆንሁ ሁሉ ያውቃል፤ ጽዮን ኢየሩሳሌምም የከበረች ትሆናለች።” ምዕራፉን ተመልከት |