ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መልአከ ገጹንም እንዲህ አለው፥ “ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ለዘለዓለም የምመሰገንበት ቤተ መቅደስ በመካከላቸው እስኪሠራ ድረስ እግዚአብሔርም ለሁሉ እስኪታይ ድረስ የሚሆነውን ለሙሴ ጻፍለት። ምዕራፉን ተመልከት |