ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አንተም በዚህ ተራራ ላይ እኔ የምነግርህን ይህን ነገር ሁሉ፥ የፊቱንና የኋላውን፥ ይመጣ ዘንድ ያለውንም፥ ሕጉና አምልኮቱም በሚነገሩበት በዓመቱ ቍጥር እስከ ዘለዓለም ድረስ የሚሆነውን የዘመኑን አከፋፈል ሁሉ፥ እኔም ወርጄ በዘመኑ ሁሉ ከእነርሱ ጋር እስክኖር ድረስ የሚደረገውን ሁሉ ጻፍ።” ምዕራፉን ተመልከት |