ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አባት እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ልጆች ይሆኑኛል፤ ሁሉም የሕያው አምላክ ልጆች ይባላሉ። መልአክ ሁሉ፥ ሰውም ሁሉ ያውቃቸዋል። እነርሱ ልጆች እንደ ሆኑ፥ እኔም በሚገባና በእውነት አባታቸው እንደ ሆንሁ፥ እንደምወድዳቸውም ያውቋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |