ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዚያች ቀን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ እኔን ከመከተል ወደ ኋላ እንዳይመለሱ አነጻቸዋለሁ፤ ልቡናቸውም እኔን ትከተላለች፤ ትእዛዜንም ሁሉ ይፈጽማሉ። ምዕራፉን ተመልከት |