ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከዚህም በኋላ በፍጹም ቅንነት፥ በፍጹም ልቡናና በፍጹም ሰውነት ወደ እኔ ይመለሳሉ። የልቡናቸውን ቈላፍነትና የዘራቸውን ልቡና ቈላፍነት እቈርጣለሁ። ንጹሕ ልቡናንም እፈጥርላቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |