ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፥ “እኔ ክርክራቸውንና አሳባቸውን አውቃለሁ፤ አንገታቸው ደንዳና ነው። ኀጢአታቸውንና የአባቶቻቸውን ኀጢአት እስኪያውቁ ድረስ አይሰሙም። ምዕራፉን ተመልከት |