ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እነርሱስ በታላቅ ኀይልህ ከግብፅ ሰዎች እጅ ያዳንኻቸው ወገኖችህና ማደሪያዎችህ ናቸው። ንጹሕ ልቡናን ፍጠርላቸው። የተቀደሰ መንፈስንም አሳድርባቸው፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ በኀጢአታቸው አይሰነካከሉ።” ምዕራፉን ተመልከት |