ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አቤቱ፥ ይቅርታህ በወገኖችህ ላይ ከፍ ከፍ ይበል፤ የቀና ልቡናንም ፍጠርላቸው። በፊትህ ለማጣላት ፥ ከባለምዋልነትህም ይጠፉ ዘንድ ከእውነተኛ ሥራ ሁሉ ለማሰነካከል የዲያብሎስ መንፈስ አይሠልጥንባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |