ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሙሴም በግንባሩ ተደፍቶ ጸለየ፤ እንዲህም አለ፥ “አቤቱ፥ አምላኬ፥ በልቡናቸው ስሕተት ይሄዱ ዘንድ ርስትህ የሆኑ ወገኖችህን አትተው። ይገዙአቸውም ዘንድ፥ አንተንም እንዲበድሉ ያደርጓቸው ዘንድ በጠላቶቻቸው በአሕዛብ እጅ አትጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |