ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለበረከት ይሆናሉ፤ ለመርገምም አይደለም፤ ራስ ይሆናሉ፤ ጅራትንም አይደለም፤ በመካከላቸውም መቅደሴን እሠራለሁ፤ ከእነርሱም ጋር እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም በሚገባ በእውነት ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም እግዚአብሔር አምላካቸው ነኝና አልተዋቸውም፤ አልለያቸውምም።” ምዕራፉን ተመልከት |