ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እገለጥላቸው ዘንድ ይፈልጉኛል። በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸውም በፈለጉኝ ጊዜ፥ እኔ በእውነት ብዙ ሰላምን እገልጥላቸዋለሁ፤ በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ ወደ ቀና ሕግ እመልሳቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |