ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከዚህም በኋላ በፍጹም ልባቸው፥ በፍጹም ነፍሳቸው፥ በፍጹም ኀይላቸውም ከአሕዛብ መካከል ወደ እኔ ይመለሳሉ። እኔም ከአሕዛብ ሁሉ መካከል እሰበስባቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |